Luxury Apartments for sale & price in Ethiopia

Price : 7,158,060.00 ETB

Description

በሀገራችን ስመ ገናናውና በሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ልማት ዘርፍ ፈር ቀዳጁ/ቀዳሚው፤ በግንባታው ጥራትና ሁሌም ለደንበኞቹ ብዙ አማራጮች ያሉት አያት ሪል እስቴት አ.ማ አሁን ደግሞ ለየት ባለ አማራጮቹ ለተወሰነ ጊዜ በሚቆይ የአፓርታማ መኖሪያ ቤቶች ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርጎ መኖሪያ ቤትዎን በተለያዪ ሳይቶቻችን እነሆ ይላል!! ቅድመ ክፍያ ከ10% ጀምሮ የ60/40 ዱቤ አገልግሎት እስከ 30 ዓመት የሚቆይ የቅናሽ ፓኬጅ እስከ 25% ~~~~~~~~~~~ ያሉን መኝታ ቤቶች፦ ባለ 1 መኝታ ቤት ባለ 2 መኝታ ቤት ባለ 3 መኝታ ቤት ባለ 4 መኝታ ቤት ያስታውሱ፦የቤቶቻችን መሸጫ ዋጋ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ብቻ ይሸጣል!! ለነገዎ ዛሬውኑ ይወስኑ፤ቤትዎን እየኖሩበት ይግዙ!! ለበለጠ መረጃ፦091*******/091******* ይደውሉ!!

Share this with your friends